1ኣፈቅረከ ፡ እግዚኦ ፡ በኀይልየ ። 2አምላኪየ ፡ ወረዳኢየ ፡ ወእትዌከል ፡ ቦቱ ፤¶ 3ምእመንየ ፡ ወቀርነ ፡ ሕይወትየ ፡ ወምስካይየ ።¶ 4እንተ ፡ ሶበ ፡ ጸዋዕክዎ ፡ ለእግዚአብሔር ፤ እድኅን ፡ እምፀርየ ።¶ 5አኀዘኒ ፡ ጻዕረ ፡ ሞት ፤ 6ወዐገተኒ ፡ ጻዕረ ፡ ሲኦል ፤ 7ወሶበ ፡ ተመንድብኩ ፡ ጸዋዕክዎ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ 8ወሰምዐኒ ፡ በጽርሐ ፡ መቅደሱ ፡ ቃልየ ፤ 9ርዕደት ፡ ወአድለቅለቀት ፡ ምድር ፡ 10ዐርገ ፡ ጢስ ፡ እመዐቱ ፡ 11አጽነነ ፡ ሰማያት ፡ ወወረደ ፤ 12ተጽእነ ፡ ላዕለ ፡ ኪሩቤል ፡ ወሠረረ ፤ 13ወረሰየ ፡ ጽልመት ፡ ምስዋር ፡ 14ወእምብርሃነ ፡ ገጹ ፡ ኀለፋ ፡ ደመናት ፡ ቅድሜሁ ፤ 15ወአንጐድጐደ ፡ እግዚአብሔር ፡ በሰማያት ፡