1፩ ፤ አሌፍ ። ብፁአን ፡ እለ ፡ ንጹሓን ፡ በፍኖቶሙ ፤ 2ብፁዓን ፡ እለ ፡ ይኀሡ ፡ ስምዖ ፤ 3ወእለሰ ፡ ይገብሩ ፡ ዐመፃ ፤ ፍኖተ ፡ ዚአሁ ፡ ኢሖሩ ።¶ 4አንተ ፡ አዘዝከ ፡ ይዕቀቡ ፡ ትእዛዘከ ፡ ፈድፋደ ።¶ 5ይረትዕሰ ፡ ይርታዕ ፡ ፍኖትየ ፤ 6ውእቱ ፡ ጊዜ ፡ ኢይትኀፈር ፤ 7እገኒ ፡ ለከ ፡ እግዚኦ ፡ በልብ ፡ ርቱዕ ፤ 8ወአዐቅብ ፡ ኵነኔከ ፤ 9፪ ፤ ቤት ። በምንተ ፡ ያረትዕ ፡ ወሬዛ ፡ ፍኖቶ ፤ 10በኵሉ ፡ ልብየ ፡ ኀሠሥኩከ ፤ 11ውስተ ፡ ክብየ ፡ ኀባእኩ ፡ ነቢበከ ፤ 12ብሩክ ፡ አንተ ፡ እግዚኦ ፡ ወምህረኒ ፡ ኵነኔከ ።¶ 13በከናፍርየ ፡ ነገርኩ ፡ ኵሎ ፡ ኰነኔ ፡ አፉከ ።¶ 14በፍኖተ ፡ ስመዕከ ፡ ተፈሣሕኩ ፤ 15ወእዛዋዕ ፡ በትእዛዝከ ፤ ወአኀሥሥ ፡ ፍናዊከ ።¶ 16ወኣነብብ ፡ ትእዛዛቲከ ፤ ወኢይረስዕ ፡ ቃለከ ።¶ 17፫ ፤ ጋሜል ። ዕስዮ ፡ ለገብርከ ፡ ከመ ፡ እሕዮ ፤ 18ክሥቶን ፡ ለአዕይንትየ ፡ ወእርአይ ፤ 19ፈላሲ ፡ አነ ፡ ውስተ ፡ ምድር ፤ 20አፍቀረት ፡ ነፍስየ ፡ ወፈተወት ፡ ኵነኔከ ፡ በኵሉ ፡ ጊዜ ።¶ 21ገሠጽኮሙ ፡ ለዕቡያን ፤ 22ኣእትት ፡ እምኔየ ፡ ጽእለተ ፡ ወኀሳረ ፤ 23እስመ ፡ ነበሩ ፡ መላእክት ፡ ወኪያየ ፡ ሐመዩ ፤ 24እስመ ፡ ስምዕከ ፡ ተመሀርየ ፡ ውእቱ ፤ 25፬ ፤ ዳሌጥ ። ጠግዐት ፡ ነፍስየ ፡ በምድር ፤ 26ነገርኩ ፡ ፍናዊከ ፡ ወሰማዕከኒ ፤ 27ፍኖተ ፡ ጽድቅከ ፡ አለብወኒ ፤ ወእዛዋዕ ፡ በመንክርከ ።¶ 28ደቀሰት ፡ ነፍስየ ፡ እምሐዘን ፤ 29ፍኖተ ፡ ዐመፃ ፡ አርሕቅ ፡ እምኔየ ፤ ወበሕግከ ፡ ተሣሀለኒ ።